75
የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የዛሬ ቆይታ በሁለቱ አገራት ድንበር አካባቢ (በፎቶ)
የኢትዮጵያ ኤርትራ ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር ተከፈተ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድና ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ኤርትራ ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር ዛሬ ታህሳስ 29 ቀን 2011 በይፋ መክፈታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።
ምንጭ፡- የጠ/ሚ ጽ/ቤት
Source: EBC Ethiopian Broadcasting Corporation